The_Redeemed102.5
#education
ሰላም እንዴት ናችሁ NGAT ፈተና ወስጄ ውጤት መቶልኝ አልፌ ነበር ነገር ግን Username እና Password ጠፍቶብኛል እና መልሼ ማገኝበት መንገድ አለ ወይንስ እንደ አዲስ መፈተን አለብኝ
Oct 03, 20250 engagements

Oct 03, 2025