You can ask ለዚህ አላማ የተቋቋሙ መንፈሳዊ ማህበራት አሉ።
Oct 02, 2025You can ask ለዚህ አላማ የተቋቋሙ መንፈሳዊ ማህበራት አሉ።
Oct 02, 2025ፀበሉ ጋር ለመሄድ እና ብዙ ለመቆየት ከፈለግህ በግልህ ብትሄድ ይመረጣል ቶሎ ለመመለስና ለsaftey ግን በጉዞ ማህበር መሄድ ትችላለህ። ጉዞ የሚያዘጋጁ ማህበራት ኤልሻዳይ እና ተርቢኖስ ነበሩ በተለይ ኤልሻዳይ የራሱ አዳራሽ ስላለው አሪፍ ነው። በግልህ ለመሄድ ግን ከአአ-ባ/ዳር -ገለጉ (ደለጎ) ከተማ ከዛ በባጃጅ ነው ግን ክረምት ለተሽከርካሪ የሚመች አይመስለኝም ወይም በሞተር መሄድ ትችላለህ። ከመሄድህ በፊት መረጃ ጠይቀህ ብትሄድ መልካም ነው። ለበለጠ መረጃ Dm አድርገኝ
Oct 02, 2025Dm
Oct 02, 2025Ke Addis Ababa > Gonder(bahir dar) > kara > bermil Giyergis > bebajaji or bemoter
Oct 02, 2025