#family
ምን ያህል ብቸኛ ሁናቹህ ታውቃላችሁ? እና የሆነ አደጋ ያው አያድርስ ቢደርስ የቅርብ ተጠሪ እንኳን የሚሆን የለኝም ብላችሁ ታስባላችሁ ወይስ??
Oct 01, 202514 engagements
ምን ያህል ብቸኛ ሁናቹህ ታውቃላችሁ? እና የሆነ አደጋ ያው አያድርስ ቢደርስ የቅርብ ተጠሪ እንኳን የሚሆን የለኝም ብላችሁ ታስባላችሁ ወይስ??
Oct 01, 2025ከቤተሰብ እና ከፈጣሪ ውጪ ማንም የለኝም ብዬ ነው የማስበው አያድርገውና እንዳልሽው የሆነ ነገር ቢፈጠር ቤተሰብንም ማስጨነቅ or የነሱ ጥገኛ ከመሆን በራሴ መወጣት ነገሮችን መደበቅ or ሌላ አማራጭ መውሰድን ነው የማስበው
Oct 01, 2025ማንም ምንም እኔ እና እኔ ብቻ አያድርገውና እንዳልሽው የሆነ ነገር ቢፈጠር አበቃልኝ በራሴ ካልተወጣውት
Oct 02, 2025We can be friends DM @Noturfriendsry
Oct 02, 2025ማንም ምንም የለኝም ፈጣሪ ራሱ probably እንጂ የሆነ ነገር ከተፈጠረ በዛው መጨረሻዬ ነው
Oct 02, 2025ከዛም የባሰ ነው።😊
Oct 01, 2025Dm I wanna talk to u
Oct 01, 2025