ጥያቄ ለሴቶች ብቻ ሴቶች ለ 2 ዓመታት በፍቅረኛነት የቆየችውን ቆንጆዋን እና ውቧ ስጦታዬን Promise ring ላደርግላት ነበር ያው ትዳር መስርተን አብረን መኖር ለመጀመር የተወሰኑ ነገሮች ይቀሩናል ግን እንደዚህም ሆነ እንደዛ መጨረሻ ላይ አብረን መሆናችንን አምላካችንም በደንብ ያውቃል አሁን እሱ አደለም ችግሩ ግን እኔ ችግር አለብኝ Romantic ነገር አልችልበትም እና ግርግርም እኔም እሷም አንወድም So, እኔ እና እሷ አብረን በምንሆንበት ሰዓት በምን ዓይነት ሁኔታ ይሻላል? ሀ) ሰው በማይኖርበት ሰዓት ቤተክርስቲያን ይዣት ሄጄ አግቢኝ ብዬ ልንበርከክ ለ) Room dicor አስደርጌ እዛ ልንበርከክ ሐ) ፎቶ እንነሳ ብያት በዛው በርከክ ልበልላት #ቀልቃላ #ለፍቅር አጋርሽ ታማኝ የሆንሽ #ዘልዛላ #አለባበስሽ ስርዓት ያለው #ጨዋ ከላይ የጠቀስኳቸውን አይነት ማንነት ያለሽ ሴት ብቻ በሷ ቦታ ብሆን የቱ ደስ ያሰኘኛል የሚለውን ምረጪልኝ ወንዶች Please ምንም ነገር ከእናንተ አለፈልግም ለዛሬ
Sep 30, 2025Ykrta wendme gn orthodox kehonk.. ye promise ring madreg aychalm abatochen teyk. Kelebet ye gabcha ken tebarko midereg bcha new michalew..ena demo zm bleh lemelekt kefelek just tinish gezteh setat erasua asbarka tadergew. Eske sergachu tebkeh be fetari fekad tebarko miseteh kelebet yshalal.
Oct 01, 2025