#religion
ስለ አልፋ ስልጠናዎች ከኢስላም ጋር እንዴት እንደማይጋጭ የሚያስረዳኝ እፈልጋለሁ ወይም ሙስሊም ሆናቹ እንዴት ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ??
Sep 30, 20256 engagements
ስለ አልፋ ስልጠናዎች ከኢስላም ጋር እንዴት እንደማይጋጭ የሚያስረዳኝ እፈልጋለሁ ወይም ሙስሊም ሆናቹ እንዴት ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ??
Sep 30, 2025ምንድነው ስራው?
Sep 30, 2025ውንብድና ነው በየትኛውም እምነት ሚዛን "ኤቲዝምን" ወይ ሌሎች እንደሳይንቶሎጂና ሳይጣኒዝም መሰል እምነቶችን ተከታይ ካልሆንክ በቀር :: BTW እኔ ክርስትያን ነኝ ግን ለጠየካቸው ሙሊም አማኞች ወክዬ ይህንን ጥያቄ መመለስ እችላለሁ ብዬ ነው ጣልቃ የገባሁት:: የተለየ ካለ መጥቶ ይሞግተኝ
Sep 30, 2025Replies🔥🔥🔥
Oct 01, 2025እንዴት ነው የማይጋጨው ብራዘር ማጭበር ሃራም ነው የሰው ሀቅ እየበላክ የሰው ሀቅን ሐላል ማድረግ ፈለክ 🤔
Sep 30, 2025