TopazBadger342519
#relationships
የማይደወል ስልክ የማይመለስ ቴክስት እንደመጠበቅ ምን የሚያደክም ነገር አለ ግን ሰው እንዴት ነው የሚያፈቅረውን ሰው የሚረሳው እንዴት
Sep 30, 20257 engagements
የማይደወል ስልክ የማይመለስ ቴክስት እንደመጠበቅ ምን የሚያደክም ነገር አለ ግን ሰው እንዴት ነው የሚያፈቅረውን ሰው የሚረሳው እንዴት
Sep 30, 2025That's the thing no one is busy for the person they actually love
Sep 30, 2025ምንድነው መሽለጥለጥ በቃ ካልወደደችህ አልወደደችህም ነው ትኩረትህን ሰብስበህ እጅህ ላይ ያለውን ስራ ስራ
Sep 30, 2025መጠበቅ ሳይሆን ያለብሽ መወሰን ነው። ተለያይተሽም መውደድ ትችያለሽ ያን ያክል ከከበደሽ..ስሜቱ በራሱ ጊዜ ነው የሚሄደው ወይም በአንድ ሌላ መንገድ(ገዳም ሂጂና ተሰጋግተሽ ነይ)
Sep 30, 2025sibekah ybekahal bro
Sep 30, 2025How long has it been?
Sep 30, 2025Atalekakis koften bel
Sep 30, 2025Through time. Yegizew rezmet ena mater gen ende sewu yeleyayal
Sep 30, 2025