UjuluBangada300
#technology
ሰላም ሰዎች🙌 ስልኬ ላግ እያረገ ሲያስቸግረኝ ፋይሎቼን ጠቅላላ ከስልኬ ወደ ፍላሽ move አርጌ አስቀመጥኩ ከዓመት ምናምን በኃላ ፍላሹን ስሞክረው አይሰራም ፋይሎቼን የምመልስበት መንገድ ካለ please ተባበሩኝ
Sep 29, 20251 engagements
ሰላም ሰዎች🙌 ስልኬ ላግ እያረገ ሲያስቸግረኝ ፋይሎቼን ጠቅላላ ከስልኬ ወደ ፍላሽ move አርጌ አስቀመጥኩ ከዓመት ምናምን በኃላ ፍላሹን ስሞክረው አይሰራም ፋይሎቼን የምመልስበት መንገድ ካለ please ተባበሩኝ
Sep 29, 2025If you haven't formatted and overwritten the flash with other data you can use disk drill software to recover pretty much of your data
Sep 29, 2025