ሰላም! እንዴት ናችሁ? #ሙስሊሞች ብቻ መልሱልኝ። አሁን ላይ ሙስሊም ወጣቶች ለማግባት እየፈለጉ ግን ደግሞ በምን መልኩ የትዳር አጋራቸውን ማግኘት እንዳለባቸው ለሚያሳስባቸው ወጣቶች እና ደግሞ በዛ ፕሮሰስ ላይ ሀራም ላይ መውደቅን በመስጋት ብዙ ፈተና የሚጋረጥባቸው ወንድሞች እና እህቶችን ሀላል በሆነ እና ፕራይቬሲ በተጠበቀ መልኩ ሀላላቸውን የሚፈልጉበት፣ strictly በሚባል መልኩ manage የሚደረግ Telegram bot አዘጋጅቼ ነበር፡፡ ግን ደግሞ ሰጋሁ ምናልባት ለሃራም በር የሚከፍት እና ለፈሳድ የሚያጋልጥ ነገር ይሆን? አሁን ላይ ሰርቼ አስቀምጬዋለሁ እና ይሄ ነገር በጣም ስላሳሰበኝ ነው። እስኪ ምን ታስባላችሁ እናንተ?
Sep 29, 2025ኧረ በአላህ ለፈተና በር አትክፈት ተወው
Sep 29, 2025