OliveSloth81687.5
#personal
https://t.me/askAnythingEthiopia/184405 በቅንነት መልስ ለምትመልሱ ሰውን ለመርዳት ለማትሰስቱ ያወቃችሁትን ለምታሳውቁ ለናንተ ምርጦች ይቺ አጭር ምስጋና ትድረሳችሁ። ለልደቴ መልካም ነገር ለተመኛችሁልኝ ሁሉ ምኞታችሁ ለናንተም በእጥፍ ይፈፀምላችሁ።ሁላችሁንም አመሰግናለሁ😍😘።
Sep 28, 20251 engagements
https://t.me/askAnythingEthiopia/184405 በቅንነት መልስ ለምትመልሱ ሰውን ለመርዳት ለማትሰስቱ ያወቃችሁትን ለምታሳውቁ ለናንተ ምርጦች ይቺ አጭር ምስጋና ትድረሳችሁ። ለልደቴ መልካም ነገር ለተመኛችሁልኝ ሁሉ ምኞታችሁ ለናንተም በእጥፍ ይፈፀምላችሁ።ሁላችሁንም አመሰግናለሁ😍😘።
Sep 28, 2025Amen Leanchim melkamun ygtemish
Sep 29, 2025