#relationships ሰላም እንዴት ናቹ የኔ ጥያቄ እኔ 24 አመቴ ነው ግን እስካሁን የወንድ ጓደኛ አልያስኩኝም እመወዳቸው አይነት ሰዎች በህይወቴ መተው እራሱ ከነሱጋር መጀመር እንደማልችል ነው ምነግራቸው እየወደድኳቸው ግን የሆነ የምፈራው ነገር አለ እና ልቤን እያመመኝም ቢሆን አይሆንም ነው መልሴ ከድሮም ጀምሮ ማያቸው ሰዎች ትዳር ፍቅርን እንድፈራ እና እንድረቀው ተፅኖ አርገውብኛል ለዛ ፍቅር ውስጥ መግባት እፈራለሁ ከሁሉም ሰዎች መሸሽን ነው ምመርጠው ኢሄ ነገር ልክ እንዳልሆነ ይገባኛል ግን ምን ላድርግ ኢሄን ችግሬን ለሰው ስነግር አያምኑኝም እየመረጥሽ ነው ነው ሚሉኝ እኔግን ጨንቆኛል ከራሴጋር መስማማት አልቻልኩም By: Anonymous Status: Previewing
Sep 28, 2025Finally i found someone who share my pain gin ahun eyadereku yalehut neger metseley nw ena eski type nw bilesh lemtasbiw lehone sew edil sichiw megodatunm bihon mitferi tegoji gin keminm belay tselyi ( yetebalkut ihen nw )
Sep 29, 2025