እንዴት ናችሁ ? በጣም ጨንቆኝ ነው ማለት በተመደብኩበት ዩኒቨርሲቲ ብገባ Mechanical engineering ነበር የምማረው ግን sponsor ስላገኘው Aircraft Maintenance Engineering(AME) በdegree program የ5 ዓመት program Ethiopia Aviation university ልማር ነበር ፤ ግን ፦ - ከሁለቱ(AME & Mechanical Engineering ) የቱ ይሻላል ከብዙ አንጻር? - ግን AME ከ AMT(aircraft technician) የሚሰራው ስራ በምን ይለያል ? - AME ምን ምን ይሰራል ?
Sep 28, 2025Even mawedader hula ayasfeligihim AMT or AME is one of the interesting dp of all time and u will love the job to and of course the salary to
Sep 29, 2025