OliveSloth81687.5
#business
ሰላም ለናንተ ውድ የAAE Family እኔ የምሰራው የሆነ ባንክ ዋናው መ/ቤት ነው ገና ወጣት ነኝ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ በመደበኛ ፕሮግራም ዲግሪና ማስተርስ አለኝ። እና ከምሽት 11 ሰዓት ጀምሮ ከሰኞ -አርብ እዲሁም ቅዳሜ ከሰዓት እና እሁድ እረፍት ነኝ በዚህ ትርፍ ሰዓት ምን ልስራበት በፊት ኮሌጅ ዲግሪዎችን አስተምር ነበር ብዙ ጊዜ ተሸላሚ ነበርሁ እና አሁን አአ ውስጥ አሪፍ ሊከፈለኝ የምችልበት any የትርፍ ሰዓት ስራ recommend አድርጉኝ። አመሰግናለሁ
Sep 27, 20252 engagements