#religion
whats an orthodox book you recommend for a beginner reader
Sep 27, 20255 engagements
whats an orthodox book you recommend for a beginner reader
Sep 27, 2025Here
Sep 28, 2025ዓምደ ሃይማኖት (ብርሃኑ ጎበና) የቤተክርስቲያን ታሪክ በዓለም መድረክ (አቡነ ጎርጎርዮስ) የቤተክርስቲያን ታሪክ በኢትዮጵያ (አቡነ ጎርጎርዮስ) መጽሐፈ አሚን ወሥርዓት (መምህር ዘበነ ለማ) መድሎተ ጽድቅ ቅጽ 1፣2፣3 (ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ) ከቻልክ ገዝተህ አንብባቸው፤በፒዴፍ ከፈለክ የመጽሐፍ ግሩፖች ቻናሎች ላይ ፈልግ ካላገኘህ እልክልሃለው
Sep 28, 2025Bible
Sep 28, 2025የአቡነ ሺኖዳ መጽሀፍትን tegbarawi kerstena Guzo wde egzihaber የዲያብሎስ ውጊያዎች
Sep 28, 2025የብርሃን እናት
Sep 28, 2025