Manla281.5
#religion
በOrthodox ቤ/ክ ለመጋባት የፈለጉ፣ እስከ ጋብቻው ድረስ ቃልኪዳን መግባባት ከፈለጉ ስርዓቱ እንዴት ነው?
Sep 27, 20252 engagements
በOrthodox ቤ/ክ ለመጋባት የፈለጉ፣ እስከ ጋብቻው ድረስ ቃልኪዳን መግባባት ከፈለጉ ስርዓቱ እንዴት ነው?
Sep 27, 2025ሥርዓቱን ለማወቅ እና በዛ ሥርዓት ውስጥ አልፎ ለመጋባት መጀመርያ ንስሐ አባት/ካህን መያዝ እና ከካህኑ ጋር በእሳቸው ትምህርት፣ትዕዛዝ መሰረት በመሄድ መጋባት ይቻላል። ስለ ሥርዓቱ ያለ ካህን እውቅና አይሆንምና ለማወቅም ቢሆን ከእሳቸው ጋር ነው።
Sep 28, 2025የንስሐ አባታችሁን አነጋግሩ ስለ ስርዓቱ በደንብ ለማወቅ
Sep 28, 2025