Beka_rio112
#religion
For senbet temariwoch, i am 22 now, in this week senbet memar ejemralehu ena mezmur kifil memar echilalehu kezih buhala limit yelewm? Photow ly endalew aynet nw mimarew
Sep 27, 20255 engagements
For senbet temariwoch, i am 22 now, in this week senbet memar ejemralehu ena mezmur kifil memar echilalehu kezih buhala limit yelewm? Photow ly endalew aynet nw mimarew
Sep 27, 2025ትችላለህ እድሜ አይገድብም አይከለክልም ትልቅ ትንሽም አይልም በትልቅነት ወይም በወጣትነት ዕድሜ ለሚመጡ እንኳን ለብቻ የተለየ የወጣት ክፍል/ምድብ አለ(ብዙዎች ከሕጻናት ጋር አንድ ላይ ተመድበው ሚማሩ መስሏቸው ሼም ይይዛቸዋል እንደዛ ስለሚመስላቸው አይደፍሩም ግን እንደዛ አይደለም።) በርግጥ እነዚህ የተዘረዘሩት መንፈሳዊ ኮርሶች/መሰረታዊ የክርስትና ትምህርቶች ናቸው አንተ የፈለከው መዝሙር እና በዛ ውስጥ ማገልገል ከሆነም ትችላለህ ትጠይቃቸውና የወጣት ክፍል መመባል አለ እዛ ገብተህ የራሱ የጥናት ቀን አለው መዝሙር ታጠናለህ ከዚህ በተጨማሪ ከምንም በላይ ደግሞ ከላይ የተዘረዘሩትን እና ከዛ በኋላም የሚቀጥሉትን ትምህርቶች በሳምንት አንዴ እሑድ ይሰጣልና ተማር መዝሙሩንም ከጎን ደሞ በሌላ ቀን እያጠናህ ታገለግላለህ።
Sep 27, 2025Yechalal eske 29 amet edeme yemehonu temariwoch egna gar alu. Ante edewem betam arif gize nw.
Sep 27, 2025Eshi, wendme ameseginalehu
Sep 27, 2025