#business
ሰላም ሰዎች... ኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብ ያለበት ሀገር የት ነው ስላቹህ ምንም ስራ ቢሰራ ሚታደግበት ትንሹም ትልቁም ስራ ሳይንቅ ሚሰራበት ሀገር ከተሰራ ገንዘብ በደንብ ሚገኝበት ሀገር የት ነው..? አመሰግናለሁ
Sep 27, 20256 engagements
ሰላም ሰዎች... ኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብ ያለበት ሀገር የት ነው ስላቹህ ምንም ስራ ቢሰራ ሚታደግበት ትንሹም ትልቁም ስራ ሳይንቅ ሚሰራበት ሀገር ከተሰራ ገንዘብ በደንብ ሚገኝበት ሀገር የት ነው..? አመሰግናለሁ
Sep 27, 2025ከኢትዮጵያ ውጪ
Sep 27, 2025😂😂
Sep 30, 2025Jimma
Sep 27, 2025addis
Sep 27, 2025