Orthodox negne lij eyalew senbet temari mnamn behaymanot tru bota lay nbrku ahun gn d/t wrong yehone menged endeyzazku nw misemagne turn yaderekubet point alakewm behiwote mfelgachewn ngroch dream yehonutn ngroch aginchalew it feels nothing bka badonet semet ngr lezi nw bka mnorew aynet feeling norkum motkum who cares yemfelgachew ngroch desta kalsetugne yemenor tkmu mnu gar nw??
Sep 27, 2025እስትንፋስ ምን ያክል ደስ የሚል ነገር እንደሆነ ያወኩት ከሁለት ከ3 ቀን በፊት ለቀልድ የሆነ ሰው አንገቴን አነቀኝ እና መተንፈስ ነው የፈለኩት ... ለረጅም ጊዜ እኔም እንዳንቺ ይሰማኝ ነበር ውጫዊ ደስታ የለም ገንዘብም ቤት መኪና ህልማችን ሌሎች ለኛ ዋጋ ያላቸው ሰዎች ከእኛ ውጪ የሆኑ ነገሮች ናቸው። ደስታ አይፈለግም ውስጥህ ያለ ነገር ነው። ሄዶ እሱን መንካት ነው። እንዲወጣ መፍቀድ ነው
Sep 27, 2025