#philosophy
የአንድ ጓደኛዬ ባለቤት .... "በ ህልሜ መንታ ልጅ አቅፈህ አየው" አለችኝ ይሄ ህልም ምንድነው ሲፈታ... እስኪ እናቶቻቹን ወይም አያቶቻቹን ጠይቁልኝ...
Sep 27, 20254 engagements
የአንድ ጓደኛዬ ባለቤት .... "በ ህልሜ መንታ ልጅ አቅፈህ አየው" አለችኝ ይሄ ህልም ምንድነው ሲፈታ... እስኪ እናቶቻቹን ወይም አያቶቻቹን ጠይቁልኝ...
Sep 27, 2025ልታሳቅፍህ ይሆን😁 ደሞ ለጨዋታ ነው...ልጅ ደስታ በረከት ነው ጥሩ ነገር ነው
Sep 27, 2025Sisay new😁
Sep 27, 2025በህልም ህፃን ልጅ በጣም ጥሩ ነገር ነዉ. ፈርሃ እግዚአብሔር ያለህ ሰዉ ነህ አድል?
Sep 28, 2025ህመም
Sep 27, 2025