#other
ሰላም አሻራ ከሰጠው ከ4 ቀን በሁአላ ፓስፖርትህ ደርሷል የሚል text ገባልኝ, immigration channal ላይም ስሜ መስከረም 15 የሚል pdf file ላይ አለ ግን በtelegram bot or website ላይ check ሳረግ አልደረሰም ይላል. So website ላይ ደርሷል እስኪለኝ ልጠብቅ? ከደረሰ ደሞ መች ነው የምቀበለው?
Sep 26, 20254 engagements
ሰላም አሻራ ከሰጠው ከ4 ቀን በሁአላ ፓስፖርትህ ደርሷል የሚል text ገባልኝ, immigration channal ላይም ስሜ መስከረም 15 የሚል pdf file ላይ አለ ግን በtelegram bot or website ላይ check ሳረግ አልደረሰም ይላል. So website ላይ ደርሷል እስኪለኝ ልጠብቅ? ከደረሰ ደሞ መች ነው የምቀበለው?
Sep 26, 2025Smh ye immigration channelachew lay keteleqeqe bemilh qen hedeh meqebel new. According to ur name's alphabet mehed new, esunm degmo abrew be photo melk ylkalu andlay check argew.
Sep 26, 2025