Selam fam, #ኦርቶዶክስ በለተ ምጽአት ከጌታችን የምንጠየቃቸው ና የምንመልሳቸው 6 ጥያቄዎች negrugn please and thank you.
Sep 25, 2025ተርቤ ኣብልተሀኛል ተጠምቼ ኣጠጥተህኛል ታርዤ ኣልብሰሀኛል ቤትህ መጥቼ ኣሳድረሀኛል ታስሬ ጠይቀሀኛል ታምሜ እግዚአብሔር ይማርህ ብለሀኛል
Sep 26, 2025Selam fam, #ኦርቶዶክስ በለተ ምጽአት ከጌታችን የምንጠየቃቸው ና የምንመልሳቸው 6 ጥያቄዎች negrugn please and thank you.
Sep 25, 2025ተርቤ ኣብልተሀኛል ተጠምቼ ኣጠጥተህኛል ታርዤ ኣልብሰሀኛል ቤትህ መጥቼ ኣሳድረሀኛል ታስሬ ጠይቀሀኛል ታምሜ እግዚአብሔር ይማርህ ብለሀኛል
Sep 26, 2025Matthew 25 - ማቴዎስ 31: የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ 32: አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥ 33: በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል። 34: ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል፦ እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ። 35: ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥ 36: ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና። 37: ጻድቃንም መልሰው ይሉታል፦ ጌታ ሆይ፥ ተርበህ አይተን መቼ አበላንህስ? ወይስ ተጠምተህ አይተን መቼ አጠጣንህ? 38: እንግዳ ሆነህስ አይተን መቼ ተቀበልንህ? ወይስ ታርዘህ አይተን መቼ አለበስንህ? 39: ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን? 40: ንጉሡም መልሶ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት ይላቸዋል። Matthew 25 (አማ) - ማቴዎስ 41: በዚያን ጊዜ በግራው ያሉትን ደግሞ ይላቸዋል፦ እናንተ ርጉማን፥ ለሰይጣንና ለመላእክቱ ወደ ተዘጋጀ ወደ ዘላለም እሳት ከእኔ ሂዱ። 42: ተርቤ አላበላችሁኝምና፥ ተጠምቼ አላጠጣችሁኝምና፥ እንግዳ ሆኜ አልተቀበላችሁኝምና፥ 43: ታርዤ አላለበሳችሁኝምና፥ ታምሜ ታስሬም አልጠየቃችሁኝምና። 44: እነርሱ ደግሞ ይመልሱና፦ ጌታ ሆይ፥ ተርበህ ወይስ ተጠምተህ ወይስ እንግዳ ሆነህ ወይስ ታርዘህ ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ መቼ አይተን አላገለገልንህም? ይሉታል። 45: ያን ጊዜ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ለአንዱ ስላላደረጋችሁት ለእኔ ደግሞ አላደረጋችሁትም ብሎ ይመልስላቸዋል። 46: እነዚያም ወደ ዘላለም ቅጣት፥ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት ይሄዳሉ።
Sep 26, 2025ቀልድሽ አይጠገብም .. ቦታው ላይ ካልሆንን በምን እናውቃለን ..🤣
Sep 27, 2025