ግዕዝን ማስተማር እንዴት ታዩታላቹ? ለህፃናት ብሎም ለአንድ ክልል ብቻ መሆኑስ ላይ ሀሳባቹ ግለፁልኝ እዚ ላይ በሰፊው እንወያይ። ከሁሉም ዘርፍ ያለውን ሚና ገልፃቹ እንወያይ🫸🫷
Sep 25, 2025እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ መልካም ነው እላለሁ ። ከሀይማኖት ወይ ከክልል አስተሳሰብ ወተን ብንየው መልካም ይመስለኛል ጥንታዊ ጥበቦች የኢትዮጵያ እድገቶች ስልጣኔዎች አርክቴክቶች የህክምና መጻሕፍት በጣም ብዙ ጥንታዊ መፅሐፍቶች አሉን በግዕዝ የተፃፋ እነሱን ለመመርመር ለመረዳት ቋንቋውን መረዳት መቻል የግድ ነው በጣም ብዙ የጀርመን ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ እኮ ይሰጣል ቋንቋው ለምን ይመስላችኃል
Sep 26, 2025