#other
ሰላም እንዴት ናቹ digital marketer team ነን እና አሁን ላይ ለ1 ወር ለማንኛውም business or ድርጅት social media manag,video መቅረፅ ,host የሚያደርግ ሰው ከእኛ ሆኖ ለ1 ወር ነፃ አገልግሎት ለመስጠት አስበን ነበር እና የምትፈልጉ ድርጅቶች ካላቹ እድታሳውቁን እና ለተወሰኑ ድርጅቶች ብቻ ስለሆነ ልንሰጥ ያሰብነው ከወዲው አሳውቁን እንላለን መልካም እድል ለሚፈልግ ሰው ካለ ላኩላቸው🙏
Sep 25, 20258 engagements