ሰላም ቤተሰብ 👋 ተቀጥሬ የምሰራው ባንክ ነው። ባንኩ ሲቀጥረን የ 2 ዓመት ውል አስፈርሞናል። ዉሉን ለማፍረስ 65,000 ብር የሚጠይቅ ሲሆን አሁን ላይ ለመልቀቅ አስቤ ብሩን ከየትም እንደማላመጣው አውቄ ተቀምጫለሁ። ከዚህ በፊት contract ያቋረጣቹ ካላችሁ ዝም ብዬ ብጠፋ ምን አይነት እርምጃ ነው የሚወስዱት? ዋስ ላይስ ምንድን ነው የሚያመጣው ተፅዕኖ? ምታውቁ ካላቹ እስኪ ንገሩኝ። አመሰግናለሁ።
Sep 25, 2025በል አርፈክ ስራ 2አመት ትንሽ ጊዜ ነው አምኖ ዋስ የሆነክን ሰው እምነት አትጣ
Sep 25, 2025