SecretS586
#religion
አዲስ አበባ ውስጥ ወይም ትንሽ ወጣ ብሎ ፀጥ ያለ ራስን ለማዳመጥ ከፈጣሪ ጋር ለመገናኘት ለማውራት ሰላማዊ የሆነ ሰው ማይበዛበት ገዳም ካለ ንገሩኝ እባካቹ አስቸኳይ ነው
Sep 25, 20255 engagements
አዲስ አበባ ውስጥ ወይም ትንሽ ወጣ ብሎ ፀጥ ያለ ራስን ለማዳመጥ ከፈጣሪ ጋር ለመገናኘት ለማውራት ሰላማዊ የሆነ ሰው ማይበዛበት ገዳም ካለ ንገሩኝ እባካቹ አስቸኳይ ነው
Sep 25, 2025ቤዛዊት ማርያም ቦሌ አራብሳ እና እንጦጦ ኪዳነምህረት ሽሮ ሜዳ በጣም ሰላም አለው
Sep 25, 2025Medako arsema wede addisu gebiya nw yalew or dmo Washa tekle haymanot bole bulbula
Sep 25, 2025Echege yohanis weyra sefer
Sep 25, 2025