#other
ሰላም ሰዎች ባህርዳር ፣ ደብረ ብርሃን፣ ጎንደር ፣ አዲስ አበባ እነዚህ ሀገራት ሚከራይ ቤት በርካሽ እና በብዛት የት ሀገር ነው ማገኘው ላጤ ስለሆንኩ ነው ስራ ፍለጋ ወደነዛ ሀገራት ልሄድ ስላሰብኩ መረጃ እንድትሰጡኝ ነው አመሰግናለሀ
Sep 25, 20255 engagements
ሰላም ሰዎች ባህርዳር ፣ ደብረ ብርሃን፣ ጎንደር ፣ አዲስ አበባ እነዚህ ሀገራት ሚከራይ ቤት በርካሽ እና በብዛት የት ሀገር ነው ማገኘው ላጤ ስለሆንኩ ነው ስራ ፍለጋ ወደነዛ ሀገራት ልሄድ ስላሰብኩ መረጃ እንድትሰጡኝ ነው አመሰግናለሀ
Sep 25, 2025መርከሱስ እሺ በብዛት?😕
Sep 25, 2025