#personal
12ኛ ክፍል ሳለሁ ስሜን በፍርድ ቤት አስቀይሬ ነበር፡አሁን የዩንበርሲቲ G.C ተማሪ ነኝ፡፡ፍርድ ቤት ውሳኔ የሰጠበት ወረቀት ደግሞ ጠፍቶኛል፡፡ለስራ ቅጥር ይሄ ወረቀት ያስፈልገኛል? ካስፈለገስ ምንድነው ማደርገው? ምታውቁ ተባበሩን አመስግናለሁ።
Sep 25, 20251 engagements
12ኛ ክፍል ሳለሁ ስሜን በፍርድ ቤት አስቀይሬ ነበር፡አሁን የዩንበርሲቲ G.C ተማሪ ነኝ፡፡ፍርድ ቤት ውሳኔ የሰጠበት ወረቀት ደግሞ ጠፍቶኛል፡፡ለስራ ቅጥር ይሄ ወረቀት ያስፈልገኛል? ካስፈለገስ ምንድነው ማደርገው? ምታውቁ ተባበሩን አመስግናለሁ።
Sep 25, 2025andu original iko fird bet yikeral
Oct 07, 2025