Speake_Truth864.5
#personal
Guys ጭንቀት ሊገለኝ ነው የአምና ተፈታኝ ነበርኩ እንዲው ስባክን አንድ አመት አለቀ ትምህርት መማር እፈልጋለሁ ግን ምን መማር እንዳለብኝ አላውቅም ውስጥህን ስማው ምናምን ለብቻህ ሆነህአስብ ያላረኩት የለም ምን መማር እንደምፈልግአላውቅም ስትሰራው ደስ ሚልህን እንዳትሉኝ እሱን ባውቅ አልጠይቃችሁም ምን ልማርአሁን ንገሩኝ ዘንድሮም መባከን አልፈልግም የሆነ ነገር ጠቁሙኝ ደግሞ ውጤት አልመጣልኝም እሱንም ከግምት ውስጥ አስገብታችሁ ጠቁሙኝ
Sep 24, 20256 engagements