#personal
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ .ትልቅ ችግር ውስጥ ገብቻለሁ የምትችሉ ሁላቹም እርዱኝ እባካቹ ..ስራ ማሰራት የምትችሉ ወይም ምታቁት ቦታ ካለ ጠቁሙኝ የትም ሀገር በምንም አይነት ሁኔታ ቢሆን ራሱ ሰራለሁ ማንኛውንም ስራ ቢሆን ሰራለሁ በቀን 200/100 ብር ቢሆን እራሱ ሰራለው ችግር የለውም ምንም ስራ ቢሆን እባካቹ ተባበሩኝ ወረቀቶች እና ሙያዎች አሉኝ በፈጠራቹህ በምታምኑት ይዣቹሀለው ከማበዴ ከመታመሜ በፊት ድረሱልኝ ምታቁት ክፍት የስራ ቦታ ካለ ምንም ቢሆን ችግር የለብኝም የትም ሀገር ቢሆንም እንደዛው በጥሩ ሁኔታ አቀላጥፌ ሰራለሁ
Sep 24, 20257 engagements