ወንዶችየ ግን ለምንድነው ክፋት ለማታውቀው የእውነት ለወደደችና ፍቅርን አስቀድማ ነፍሷን በናንተ ቁጥጥር ስር ላደረገች እንስት ሴት የመሰበሯ የእንቧዋ ተስፋ የመቁረጧ ምክንያት የምትሆኑት የማትጨርሱትን ግንኙነት ለምን ትጀምራላችሁ ?ለምን ከነገ ስኬቷ እና ከህይወቷ ታሰናክላላችሁ ከሁሉም በላይ እድሜዋን ገነዋን ተስፋዋን ትገላላችሁ ለምን ??
Sep 24, 2025አንዳንድ ወንዶች ብለሽ ሀሳብ ጀምሪ 🐒🔨
Sep 24, 2025