Geremegn532
#society
#society ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ 🙌🏽 እኔ ምለው ቆይ የሰርግ ቤት ካሜራ ማኖች ግን ችግራቹ ምንድነው እንዴ !!ለእናንተ እንጀራ ሲባል እኛ እንጀራ አንብላ እንዴ ቆይ!? ሆ ሰው እንዴት ምግብ ሲያነሳ ቆይ ፎቶ ይነሳል!? ተሸማቀቅን እኮ ወገን!! ነው ወይንስ ሌላ ቀን የበላነው በቫር ታይቶ ልታስከፍሉን ነው !
Sep 23, 20252 engagements
#society ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ 🙌🏽 እኔ ምለው ቆይ የሰርግ ቤት ካሜራ ማኖች ግን ችግራቹ ምንድነው እንዴ !!ለእናንተ እንጀራ ሲባል እኛ እንጀራ አንብላ እንዴ ቆይ!? ሆ ሰው እንዴት ምግብ ሲያነሳ ቆይ ፎቶ ይነሳል!? ተሸማቀቅን እኮ ወገን!! ነው ወይንስ ሌላ ቀን የበላነው በቫር ታይቶ ልታስከፍሉን ነው !
Sep 23, 2025Esun tewew buffe sinesa video medergu like what's the pint kmer mnm aygbagim 30 dekika mulu migib sew syanesa video lay mayet mnm point yelwm eko
Sep 23, 2025የታውቅዋለሽ አድስ private channel ነው ሴት ብቻ ይግባ https://t.me/+2RyZzZnCvyI3MWFk
Sep 24, 2025