#education
2015 E.C ላይ በsocial science field 215 ነጥብ ነበር ያመጣሁት እና በዛን ጊዜ 220 ነበር ሪሚዲያል ማለፊያው እና አሁን የግል college መግባት ፈልጌ ነበር ምንድነው ማድረግ ያለብኝ ለመማር 😭
Sep 23, 20257 engagements
2015 E.C ላይ በsocial science field 215 ነጥብ ነበር ያመጣሁት እና በዛን ጊዜ 220 ነበር ሪሚዲያል ማለፊያው እና አሁን የግል college መግባት ፈልጌ ነበር ምንድነው ማድረግ ያለብኝ ለመማር 😭
Sep 23, 2025legilim le universitim malefiyaw eko temesasay new. Remedial alasalefehim malet yaleh amarach wey diploma memar wey digami be private 12 mefeten new. Huletunim and lay madreg yichalal.
Sep 23, 2025ባቅራቢያክ ወዳለ ኮሌጅ ሂድና ጠይቃቸዉ
Sep 23, 2025ማለፊያ ስንት ነው ለግል ኮሌጅ remedial ?
Sep 23, 2025