SEW85.5
#business
ከዩኒቨርስቲ ተመርቄ ቁጭ ብያለው ሊያውንም AAU ቤተሰብ financial ላይ ጥሩ ስላሎኑ የራሴን ስራ መጀመር አልቻልኩም በቃ ስራ እየፈለኩ ነው ግን ስራ ቅጥር ላገኝ አልቻልኩም። የእናተን እርዳታ የፈለኩት መወሰን ስላቃተኝ ነው ቢያንስ እስከ 6 ወር የሚፈጁ skill based የሆኑ ነገሮችን መማር ፈልጌ ነበር ግን የምማረውን ነገር ምን እንደሆነ አላቅም የሆነ ሀሳብ ካላቹ ብታካፍሉኝ ብዬ ነው🙏🙏
Sep 23, 20252 engagements