#education
እንዴት ናችሁ ? እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቱ ውጭ የት የት የmanagment እና ሌሎች የSocial ትምህርቶች ይሰጣል ? እናም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ Management በself sponsored ስንት እንደሚያስከፍል ንገሩኝ , please 🙏
Sep 23, 20252 engagements
እንዴት ናችሁ ? እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቱ ውጭ የት የት የmanagment እና ሌሎች የSocial ትምህርቶች ይሰጣል ? እናም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ Management በself sponsored ስንት እንደሚያስከፍል ንገሩኝ , please 🙏
Sep 23, 2025Try civil service univ arif nw
Sep 23, 2025Unity university St. Mary university Ethiopian Civil Service university
Sep 23, 2025