ሰላም ቤቶች ቤተሰብ "+" 🤭 (ትርጉሙ ባገባኝም የፕላስ ነገር) አማን ናችሁ... ዛሬ ቀለል ባለች ግን ላስተዋላት አማኝ ደገኛና አሻሚ የሆነችብኝ ጥያቄ ናት ልጠይቅ የመጣሁት... #ለአምኞች_ብቻ በተሳሳተ መንገድ አማራጭ በማጣት ስትጏዙ/ስንጏዝ እየኖርን ወደእውነተኛ ወይም ምትመኙት በውስጣችሁ ልክ ነው ብላችሁ ምታምኑት መንገድ አንድ ሰው በገንዘብ (በ1ቢሊየን ዶላር) ወደዚህኛው ሀሳብ ኑ ቢላችሁ እና ብትቀላቀሉ ያመናችሁት ሀሳብ የምርም አምናችሁት ነው የተቀላቀላችሁት? ያ እምነትስ ከድህነት አንፃር አዳኝ ቢሆን ራሱ ትድናላችሁን? ምሳሌ:- አንድ ክርስትያን የነበረ ግለሰብ በማቴሪያል ተደልሎ (በማጣት /በችግር አልያም በሌሎች ስጋዊ ምክንያት ) እምነቱን ቀየረ ... ⚠️አስተውሉ ይህ ግለሰብ አምኖበት ሳይሆን ስጋዊ ፍላጎቱን ለማሟላት ነው ወደዚህ የገባው ...(ምናልባትም እናት/እህት.. ሚስቱን ለማሳከምና ለማዳን ይሆናል ያንን የማያምንበትን የተቀበለው) ሶ ይህ ግለሰብ ከላይበጠቀስኩላችሁ ገንዘብ ወደሚያምንበት እምነት ቢመለስ ይድናልን? እምነቱስ ልክ ነውን?
Sep 22, 2025Emntu lk adelm cuz ahunm bihon wedeemntu ytmlsew be gnzeb tesbo slhone
Sep 23, 2025