ምን መሰላችሁ ጓደኛዬ ጋር ምግብ እንብላ ብሎ አንድ ካፌ ገባን አጋጣሚ ሆኖ የርሱ ምግብ ሲመጣ ዝንብ አገኘበትና አልበላም ብሎ ትቶት እያለ አንድ የኔ ቢጤ መጣና ስጠው ስል አይቻልም አለ ለምን ስል "ለኔ ያልተገባውን እርሱ ለምን ይበላል" አለ እኔ ደግሞ ከዚህ ምግብ በላይ ለዚህ ሰውዬ እርሀብ በጣም እንደሚጎዳው ብነግረውም አይሆንም ብሎ ምግቡን አስመለሰው ... እናንተ ምን ትላላችሁ የማንኛችን ሀሳብ ሚዛን ይደፋል???
Sep 22, 2025Rasu yemyblawn le sew mestet alflegem yaw negatively alwsdkutem because esum ye tifatgnet simet endsemaw silalflege nw
Sep 22, 2025