#personal
Hey y’all adama lay 1 kifl bet snt nw mikerayew? Mtawku ngerugn
Sep 21, 20253 engagements
Hey y’all adama lay 1 kifl bet snt nw mikerayew? Mtawku ngerugn
Sep 21, 2025እንደየሰፈሩ ነው ከ2k ጀምሮ አታጣም የት ሰፈር ነው የፈለከው
Sep 22, 2025Adis gebi negn manm mawkew sew yelem yedelala slk kale ngregn
Sep 22, 2025🏠የሚፈልጉትን አይነት ቤት መከራየት ፈልገው አጡ? 🏘ቤት ማከራየትስ ፈልገው ተከራይ አጡ? 😡ከደላላስ ጋር ጭቅጭቅ ሰልችቶታል? ማስ የቤት ኪራይና ሽያጭ ድለላ ድርጅት አለሎት ለአከራዮችም ለተከራዮችም እውነተኛ መረጃ በመስጠት በደላሎች የሚከሰተውን እንግልት ማስ ከዚ በህዋላ ድሮ ቀረ ይሎታል። 🏠ለሱቆች 🏛ለባንኮች 🏡ለግል መኖሪያ 🏢ለድርጅቶች በአዳማ የትኛውንም ቤት እንገዛለን:እንሸጣለን:እናከራያለን። ለበለጠ መረጃ https://t.me/+VYpLCrdpI8c4ZWM0
Oct 07, 2025