#other
ሰዎች የራሴን ስም ማስቀየር አለብኝ እና ዘንድሮ entrance ተፈታኝ ነበርኩ ወደ Private university ለመግባት ወስኛለሁ So ሳልመዘገብ በፊት እንዴት ላስቀይር Pricessኡን የምታውቁ እባካችሁ አትለፉኝ
Sep 20, 20256 engagements
ሰዎች የራሴን ስም ማስቀየር አለብኝ እና ዘንድሮ entrance ተፈታኝ ነበርኩ ወደ Private university ለመግባት ወስኛለሁ So ሳልመዘገብ በፊት እንዴት ላስቀይር Pricessኡን የምታውቁ እባካችሁ አትለፉኝ
Sep 20, 2025Grade 8 nbr endiw maskeyer metchlew ahun gn fred bet asmeskreh mnamn nw ene eske makew dres
Sep 20, 2025ፍርድ ቤት ሶስት ሰው አስመስክረህ ከዛ ደብዳቤ ይፃፍልሃል ግን ስምህ የተለዬ ምክናያት ከሌለህ ማንነትህ አይደለም ስለዚህ ባታስቀይረው ችግር የለውም ገንዘብ ብቻ ይኑርህ ለሱ ወጥር ብሮ
Sep 20, 2025ፍርድ ቤት ሶስት ሰው አስመስክረህ ከዛ ደብዳቤ ይፃፍልሃል ግን ስምህ የተለዬ ምክናያት ኸሌለህ ማንነትህን አይደለም ባታስቀይረው ችግር የለውም ገንዘብ ብቻ ይኑርህ ለሱ ወጥር ብሮ
Sep 20, 2025ፍርድ ቤት ነው ማስቀየር የምትችለው
Sep 20, 2025Fird bet hidek minamin nw bizu nw processu
Sep 20, 2025ስምህ ግን ማነዉ😂
Sep 20, 2025