Cepus13.5
#other
ሰላም ! wood work ለመማር እነዚህ እቃዎች - board clip (clip board) - T shape - set square ያስፈልጉኛል እና ከሁለቱ በአንዱ ተባበሩኝ 1. ዋጋቸውን የምታቁ ብትነግሩኝ ? 2. ፍቃደኛ የሆናቹ አሁን ላይ የማትጠቀሙበት ብታውሱኝ ወደ ጎሮ ፣ መገናኛ ፣ኮዬ አደባባይ ፣ መሿለኪያ ወዘተ ..ያላችሁ ት/ቱ ሲያልቅ የሚመለስ ?
Sep 20, 20250 engagements