#other
ሰላም እንዴት ናቹህ እንዳታልፉኝ ጃፓን ወይም ደቡብ ኮርያ ያላችሁ ወይም ስለዛ አገር ምታቁ ካላችሁ ወዬ በሉኝ እዛ መምጣት ፈልጌ ነበር ጎረቤት አሪፍ ሥራ አለ አለኝ አገሩ እንዴት ነው ደሞዝስ....እስከ ስንት ብር ያስፈልገኛል
Sep 19, 20250 engagements

Sep 19, 2025