#business
ሰላም guys ግሮሰሪ(ስጋ ቤት) ለመክፈት ፈልጌ ነበር እና ምን ያህል capital ያስፈልጋል እና ወጪ እና ትርፍ እንዴት መስራት እችላለሁ በቢዝነስ ጥልቅ እውቀት ያላቹ ወይም በዚ ስራ ላይ ያላቹ ብትነግሩኝ🙏 አመሰግናለሁ
Sep 19, 20254 engagements
ሰላም guys ግሮሰሪ(ስጋ ቤት) ለመክፈት ፈልጌ ነበር እና ምን ያህል capital ያስፈልጋል እና ወጪ እና ትርፍ እንዴት መስራት እችላለሁ በቢዝነስ ጥልቅ እውቀት ያላቹ ወይም በዚ ስራ ላይ ያላቹ ብትነግሩኝ🙏 አመሰግናለሁ
Sep 19, 2025Kemre betechel 1wer ersu teketerk eyew kemre tamesgnegnalek Betensu emtekerayew bet Eka kalew harif Ena lesratega(10sew*8k=80k),lewech(Sega,shenkurt,beer,) bet kiray(50k) ,yesra maskeja,400k bewer yasfelgal betensu yasfelgekal
Sep 20, 2025Amesegnalew🙏
Sep 20, 2025YouTube ላይ ለማየት ሞክር እና ደግሞ እንደ ሃሳብ ለተወሰነ ግዜ አቅራቢያህ ያለ ህቴል በመጠቀም ወይም በመስራት ከቻልክ ሆቴል ባለቤት ፈልግና ምክር ከእነሱ ተቀበል
Sep 20, 2025Amesegnalew🙏
Sep 20, 2025