selam guys i've 1 question mn meselachu እርግማን ይደርሳል ብላችሁ ታስባላችሁ🤔 ማለቴ የሆነች አሮጊት or ሽማግሌ አያሳድግህ or አይለፍልህ አይነት እርግማን ቢራገሙ ይደርሳል ወይ? ለምን? ደሞም እንዴት ነው የሚደርሰው ሚረግሙን ለ እግዚኣብሄር ነው ወይስ ለሰይጣን🤔😭
Sep 19, 2025Metfo nger kadrek or keserah ye tilk sewm becha sayhon ye hulum yidersal
Sep 20, 2025