#education
ሰላም ሰዎች st.mary university ለመማር አስቤ ነበር እና Degreeው ከ ከሌሎች የመንግስት ዩንቨርሲቲዎች ሚለየው ነገር አለ? ወደፊት የስራ እድል ከተፈጠረ የግል መማር የሚፈጥረው ተፅእኖ የሚኖረው ይመስላችኋል?
Sep 19, 20251 engagements
ሰላም ሰዎች st.mary university ለመማር አስቤ ነበር እና Degreeው ከ ከሌሎች የመንግስት ዩንቨርሲቲዎች ሚለየው ነገር አለ? ወደፊት የስራ እድል ከተፈጠረ የግል መማር የሚፈጥረው ተፅእኖ የሚኖረው ይመስላችኋል?
Sep 19, 2025Abzagnaw temari kdst Mariam new mimarew? Ke sira edl ga mnyagenagnewal ?
Sep 19, 2025