Siuu234
#technology
ከ Websprix እና Ethiotelecom የቱ አሪፍ speed አለው fiber ማስገባት ፈልጌ ነበር. የሚጠቀመው ካለ ንገሩኝ
Sep 19, 20251 engagements
ከ Websprix እና Ethiotelecom የቱ አሪፍ speed አለው fiber ማስገባት ፈልጌ ነበር. የሚጠቀመው ካለ ንገሩኝ
Sep 19, 2025I don't check Websprix ግን እነሱም ከቴሌ ነው የሚወስዱት እኮ እ ቴሌ Combo ብለህ አስገባና 10 Mbps በ 1000 ከምናምን 7 Mbps በ650 አካባቢ ታገኛለህ፣ አሪፍ ሚሆን ይመስለኛል
Sep 19, 2025