ሰላም ሰዎች i am 22M የ college ተማሪ ነኝ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እናቴ ለ እኔ እና ለቤተሰቦቼ የምታደርገውን ነገር የምትከፍለውን ዋጋ እያየሁ እየተጨነኩ ነው። especially ለእኔ የምታደርገው ነገር በፍጹም ይገባኛል ብዬ አላስብም በዛ ላይ ከህመም ጋር እየታገለች ነው ብዙ ነገር የምታደርገው ። ለእሷ የሆነ ነገር ለማድረግ አስብ እና currently i have nothing. አሁን አሁን የሆነ burden እየተሰማኝ ነው። ገና ተማሪ ሆናችሁ ለእናታችሁ ጥሩ ነገር ያደረጋችሁ ሰዎች tell me something ..
Sep 19, 2025Ye enate weleta tekeflo mayalek nw bro yetaweke ngr nw But always try to make her happy take care of her Ask what makes her happy and try to do it as a mother she will always love seeing her childeren in the best condition so memar kalebeh berteteh temar Metazez kalebeh metazez Pray to god to keep her safe,healthy with long life all the time. May god keep your mom and all of our moms safe,happy and healthy with long life.
Sep 19, 2025