ሰላም ሰዎች 1 ጥያቄ ነበረኝ😊 የሆነ ሰው ያለቀኑ ይሞታል ወይ ማለቴ like ጦርነት ሄዶ የሚሞት ሰው አለ ያ ሰው ሄዶ በሳምንቱ ቢሞት .... ነገር ግን ሰውየው በሆነ አጋጣሚ ባይሄድ ኖሮ እቤት ይሞት ነበር ወይ🤔 በተመሳሳይ ቀን? የምታውቁ በቅንነት መልሱልኝ🙌
Sep 18, 2025በቀንክ ነው ምትሞተው ሚባል ነገር sense አይሰጥም። አዕምሮ እንዳለው ሰው ካሰብን ቀኑ ሚባል ነገር የለም
Sep 19, 2025