ሰላም ለናንተ ይሁን። መጽሐፍ ቅዱስ ገዛው። ከንድምታ ትርጓሜ ስልኬ ላይ ቢኖርም አንዳንዴ እሱራሱ አይባም እና ከወንጌል ጀምሬ ለማጥናት ወንጌልን መማርበት መጵሐፍ ሚያብራራ ጠቁሙኝ ኦርቶዶክሳውያን። የቅዱስ ዩሐንስ አፈ ወርቅ መጽሐፍ ምናምን አለ? እስቲ በደንብ ሚያብራራ መጽሐፍ ጠቁሙኝ ግልጽ በሆነ አማርኛ።
Sep 18, 2025እኔ እስከማቀው የቅዱስ ዩሐንስ አፈ ወርቅ ማቴዋስ ወንጌልን በሁለት ቅፅ የተተረጎመ አለ ሌላ አላየሁም ግን እርግጠኛ ነኝ ይኖራል ..... ማህበረ ቅዱሳን YouTube ቻናል ላይም የ፬ቱ ወንጌል አንድምታ በደንብ አብራርተው ያስተማሩበት አለ ሊንክ 👉 https://youtube.com/playlist?list=PLczHSYaju6qKgCFJcc39C4VwbP-qcGn_U&feature=shared
Sep 19, 2025