ሰላም ምክር ፈልጌ ነው እና እባካቹ አታሳልፉት! matric tefetgne alfiyalew ymesgen እና አሁን ጊቢ ልሂድ አልሂድ ሚለው ነገር እያሳሰበኝ ነው እዚው college እየተማርኩ ብሰራ ብዬ ነበር ግን ሚሆን አደለም በዛ ላይ ቤት ውስጥ ብዙ responsibility አለብኝ እና የሄዳቹ pls እንደታላቅ ምከሩኝ ሄጄ ቤት ካለብኝ halafinet ልገላገል ወይስ እዚው ልማር
Sep 18, 2025In my opinion college temari yemerrrr
Sep 18, 2025