#technology
ምታውቁ ካላችሁ ዋይፋይ በክፍያ ምክንያት ዛሬ ተቋርጦብን ነበር ግን እንደተቋረጠ ነው የከፈልኩት እና ከስንት ሰአት በኋላ መልሶ ይሰራል?
Sep 18, 20255 engagements
ምታውቁ ካላችሁ ዋይፋይ በክፍያ ምክንያት ዛሬ ተቋርጦብን ነበር ግን እንደተቋረጠ ነው የከፈልኩት እና ከስንት ሰአት በኋላ መልሶ ይሰራል?
Sep 18, 2025994 ደውልና አመልክት
Sep 18, 2025በዚህ ጠይቅ https://t.me/EthiotelecomChatBot
Sep 18, 2025r/ship ጊዜ ይፈልጋል እኮ የዩንቨርስቲ ተማሪ ስትሆን ደሞ ማጥናት ከዛ የሚተርፍህን ጊዜ ደሞ ወይ ሌላ ነገር ለማወቅ ምትማርበት ወይ ስራ ምናምን በትበት ምትልበት ነው ከዛ ያቺን ያገኘሃትን ገንዘብ እና ጊዜ ወደፊት ይቀጥል አይቀጥል በማታቀው ነገር ላይ ታጠፋዋለህ ሴቶች ደሞ ስሜታቸው ግልፅ ስላልሆነ ካንተ ጋ መሆን ይፈልጉ አይፈልጉ ሰው ይኑራቸው እንኳን ላይነግሩህ ይችላሉ ሁሉም ባይሆኑም በአብዛኛው ብቻ ውጤቱን ምታቀው ወደፊት ነው ልክ እንደ investment ግን አሁን ባለው ምንዛሬ ሪስኩ ከባድ ነው
Dec 02, 2025