#business
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እባካችሁ 1 ነገር ተባበሩኝ 12ኛ ክፍል ውጤት አልመጣልኝም ስራ እየፈለኩ ነው እና ክፍት ስራ ካላችሁ አሰሩኝ ምንም ቢሆን እሰራለው ሰፈሬ ቦሌ አራብሳ ነው ከመገናኛ እስከ አያት አካባቢ ለትራንስፖርት ይመቸኛል እዛ አካባቢ ያላቹ ስራ ካለ እባካችሁ ጠቁሙኝ 🙏
Sep 18, 20255 engagements
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ እባካችሁ 1 ነገር ተባበሩኝ 12ኛ ክፍል ውጤት አልመጣልኝም ስራ እየፈለኩ ነው እና ክፍት ስራ ካላችሁ አሰሩኝ ምንም ቢሆን እሰራለው ሰፈሬ ቦሌ አራብሳ ነው ከመገናኛ እስከ አያት አካባቢ ለትራንስፖርት ይመቸኛል እዛ አካባቢ ያላቹ ስራ ካለ እባካችሁ ጠቁሙኝ 🙏
Sep 18, 2025Contact Melat Nigussie
Sep 18, 2025https://t.me/freelance_ethio ezi lay mastawekiya teketatel
Sep 19, 2025