#other
ሰላም ኢሚግሬሽን እንደዚህ ብለው ላኩልኝ ውድ ደንበኛችን: የቀጠሮ ቀናችሁ ከመድረሱ በፊት ቅዳሜ 10/01/2018 ኦሪጅናል ሰነዶችን ይዞ ወደ ቢሮአችን በመምጣት አሻራ እና ፎቶ ኢንዲሰጡ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ፡ ቀጠሮ ቀናችሁን(14/01/2018) በማሳለፍ ከመጡ ያማናስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን። የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና መቼ ነው መሄድ ያለብኝ የተለያየ ቀን ሆነብኝ ግራ ተጋብቻለው
Sep 18, 20252 engagements